Conmart App

የቤትዎ ግንባታ ውበትን የሚያጠፉ ነጭ ነጠብጣቦች (Efflorescence) ምን ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ?

የቤትዎ ግንባታ ውበትን የሚያጠፉ ነጭ ነጠብጣቦች (Efflorescence) ምን ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ?

በግንባታ ወቅት ወይም ግንባታው ከተጠናቀቀ በኋላ በሲሚንቶ ግድግዳዎችና ወለሎች ላይ የሚታዩ ነጭ ነጠብጣቦች የቤትዎ ውበትን ሊያበላሹ ይችላሉ። ይህ ሁኔታ “Efflorescence” ተብሎ የሚታወቀው፣ በሲሚንቶና በውሃ ውስጥ የሚገኙ ጨውና ማዕድናት ከእርጥበት ጋር ተገናዝነው ወደ ውጭ ሲወጡ የሚፈጠር ነው።

ዋና ዋናዎቹ መንስኤዎችም፦
• ከፍተኛ የውሃ መከማቸትና እርጥበት መኖር
• በሲሚንቶ ወይም በውሃ ውስጥ ያለ ከፍተኛ የጨው መጠን
• በቂ የአየር ዝውውርና የሙቀት መጠን አለመመጣጠን
• በግድግዳው ላይ የሚፈጠር የውሃ መፍሰስ ወይም መዝለል

ይህንን ችግር ለመከላከልና ለዘላቂ ግንባታ ጥራት ያላቸውን የግንባታ ዕቃዎች መጠቀም እጅግ አስፈላጊ ነው። ኮንማሬት (Conmaret) አስተማማኝና ጥራት ያላቸውን የግንባታ መሳርያዎችንና ግብዓቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በአንድ ማዕከል ያቀርብልዎታል። ለተሻለ ግንባታ ምርጫዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ!

አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ።
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *