Blog
LIUBAO LB898 Weatherproof Silicone Sealant in Ethiopia
LB898 silicone sealant: applications, pack sizes and downloadable technical sheet. Contact Conmart in Addis Ababa on 0911283651 for a quotation.
LIUBAO LB798 Weather-Resistant Silicone Sealant in Ethiopia
LB798 silicone sealant: applications, pack sizes and downloadable technical sheet. Contact Conmart in Addis Ababa on 0911283651 for a quotation.
LIUBAO LB999 Structural Silicone Sealant in Ethiopia
LB999 silicone sealant: applications, pack sizes and downloadable technical sheet. Contact Conmart in Addis Ababa on 0911283651 for a quotation.
LIUBAO LB888 Anti-Mould Silicone Sealant in Ethiopia
LB888 silicone sealant: applications, pack sizes and downloadable technical sheet. Contact Conmart in Addis Ababa on 0911283651 for a quotation.
LIUBAO LB668 Acidic Silicone Sealant in Ethiopia
LB668 silicone sealant: applications, pack sizes and downloadable technical sheet. Contact Conmart in Addis Ababa on 0911283651 for a quotation.
h-frame-scaffolding-ethiopia-price
Conmart supplies complete H-frame scaffolding sets for slab formwork in Ethiopia. Compare the 1 m and 60 cm jack options, dimensions, set contents and current prices.
**የህንፃዎ ጥንካሬ የሚወሰነው በብረቱ አያያዝ እና በትክክለኛ የ’ላፕ’ (Lap) አቀማመጥ ነው!**
**የህንፃዎ ጥንካሬ የሚወሰነው በብረቱ አያያዝ እና በትክክለኛ የ'ላፕ' (Lap) አቀማመጥ ነው!** በአምድ ብረት ግንባታ ወቅት 'ላፕ' ወይም ብረቶችን ማሳለፍ በጣም ወሳኝ የሆነ የኢንጂነሪንግ ጥበብ ነው። ብዙ ጊዜ የብረቶች መገጣጠሚያ ወይም 'ላፕ' በተወሰኑ የጫና ስርጭት ነጥቦች ላይ እንዲደረግ የሚመከረው፣ በግንባታው ሂደት የክብደት ስርጭት እና የንጥቅ ጫና (Tension) በሚበዛባቸው ቦታዎች ላይ ብረቱ ያለ ምንም ክፍተት ቀጣይነት ያለው ጥንካሬ እንዲኖረው ለማድረግ ነው። ትክክለኛውን የላፕ ርዝመት መጠበቅ እና ተገቢውን የቦታ አቀማመጥ መከተል ለህንፃው መረጋጋትና ለረጅም ጊዜ አገልግሎት ወሳኝ ነው። ጥራት ያለው የአምድ ብረት መጠቀም ብቻ ሳይሆን፣ አጠቃቀሙም ከደህንነት መስፈርቶች ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት። በኮንማሬት (Conmament)፣ እኛ የምናቀርበው የብረት ውጤቶች ከፍተኛ ጥራትን የጠበቁና ለከፍተኛ ጫና ተደርገው የተመረጡ ናቸው። ጥራት ያለው ግብዓት ለጥራት ያለው ግንባታ መሠረት በመሆኑ፣ አስተማማኝ የሆኑ የግንባታ ዕቃዎችን በዝቅተኛ ዋጋ ማቅረብ የዋና ተግባራችን ነው። • ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያላቸው የአምድ ብረቶች፤
• ለከፍተኛ ጫና እና ለረጅም ጊዜ አገልግሎት ተስማሚ የሆኑ፤
• በኢንጂነሪንግ ስታንዳርድ የተረጋገጠ ጥንካሬ፤
• ለህንፃዎ ደህንነት አስተማማኝ መፍትሄዎች። ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





