Conmart App

የሲሚንቶ ጥራትና ጥንካሬ የሚወሰነው በኬሚካላዊ ይዘቱ ነው!

የሲሚንቶ ጥራትና ጥንካሬ የሚወሰነው በኬሚካላዊ ይዘቱ ነው!

ቤት ወይም ህንፃ ሲገነቡ ትኩረት የሚሰጡት በሲሚንቶው ብራንድ ላይ ብቻ መሆን የለበትም። የሲሚንቶው ዘላቂነትና ለረጅም ጊዜ የመቆየት አቅም የሚወሰነው በውስጡ ባሉት ኬሚካላዊ ንጥረ ነገሮች (እንደ ካልሲየም፣ ሲሊካ እና አልሙኒየም) ትክክለኛ ሚዛን ላይ ነው። እነዚህ ንጥረ ነገሮች በአግባቡ ካልተመጣጠኑ ግንባታው ለስንጥቅ፣ ለብክነትና ለከፍተኛ ጉዳት ሊጋለጥ ይችላል።

ኮንማሬት ለግንባታዎ ጥራትና ደህንነት ቅድሚያ ይሰጣል። በመሆኑም ጥራታቸውን የጠበቁና ለጠንካራ ግንባታ ተስማሚ የሆኑ የሲሚንቶ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን።

የእኛ ምርቶች፦
• ከፍተኛ ጥንካሬ ያላቸው
• ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ
• የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ
• ለተለያዩ የግንባታ አይነቶች ተስማሚ የሆኑ

ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ በ 0911283651 ይደውሉልን። እንዲሁም www.conmaret.com በመጎብኘት ማናቸውንም የግንባታ ቁሳቁሶች ማዘዝ ይችላሉ።

አድራሻ፦ ቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ።
ኮንማሬት – ለጠንካራ ግንባታ መረሻዎ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *