ስለ ሲሚንቶ የመድረቅ ጊዜ (Setting Time) ምን ያውቃሉ?
ስለ ሲሚንቶ የመድረቅ ጊዜ (Setting Time) ምን ያውቃሉ?
የመድረቅ ጊዜ ማለት ሲሚንቶ ከፈሳሽነት ወደ ጠጣርነት የሚቀይርበት ወሳኝ የሂደት ወቅት ነው። ይህ ጊዜ በትክክል ካልታወቀ ወይም ካልተቆጣጠሩት ግንባታዎ የመሰባበርና የመዳከም እድሉ ከፍተኛ ነው። ለምሳሌ፣ ሲሚንቶው ሳይደርቅ ለከፍተኛ ጫና ቢጋለጥ ወይም ሳይደርቅ በከፍተኛ ሙቀት ቢታወክ የሕንፃዎ ጥንካሬና ደህንነት አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላል።
በኮንማሬት፣ ለግንባታዎ አስተማማኝና ደረጃውን የጠበቁ የሲሚንቶና የኮንክሪት ውጤቶችን እናቀርባለን። ጥራታቸውን የጠበቁ የግንባታ ዕቃዎችን ከእኛ በማግኘት ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ጠንካራና ውብ ሕንፃዎችን መገንባት ይችላሉ። ምርጫዎ ጥራት፣ መለያችን ደግሞ አስተማማኝነት ነው!
• ደረጃውን የጠበቁና ጥራት ያላቸው የግንባታ ዕቃዎች።
• ተመጣጣኝ ዋጋና ፈጣን አቅርቦት።
• በተለያዩ ቅርንጫፎቻችን (ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ) በአቅራቢያዎ መገኘት የምንችል መሆኑ።
ለበለጠ መረጃ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com





