ለቤትዎ ውበትና ጥንካሬ የሚሆን ወለል ይፈልጋሉ? የሲሚንቶ ወለል ጥቅሞችና ጉዳቶች!
ለቤትዎ ውበትና ጥንካሬ የሚሆን ወለል ይፈልጋሉ? የሲሚንቶ ወለል ጥቅሞችና ጉዳቶች!
የሲሚንቶ ወለል በአሁኑ ጊዜ ለዘመናዊ ቤቶችና ለንግድ ተቋማት ተመራጭ እየሆነ መጥቷል። ይህ የወለል አይነት ለቤትዎ ልዩ ውበትን ከመስጠቱም በላይ፣ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግልና ጠንካራ አማራጭ ነው።
• ከፍተኛ ጥንካሬና ዘላቂነት ያለው መሆኑ፤
• ለማጽዳትና ለመንከባከብ እጅግ ቀላል መሆኑ፤
• ለቤትዎ ዘመናዊና ማራኪ ገጽታን መስጠቱ፤
• ከሌሎች ወለሎች ጋር ሲነጻጸር ወጪ ቆጣቢ መሆኑ።
ምንም እንኳ ጥቅሙ ሰፊ ቢሆንም፣ ትክክለኛውን የሙያ ክህሎትና ጥራት ያለው ቁሳቁስ ካልተጠቀሙ ስንጥቅ የመፈጠር ወይም እርጥበት በሚኖርበት ጊዜ የመንሸራተት አደጋ ሊኖረው ይችላል። ስለዚህ ለስራዎ ጥራት ደረጃውን የጠበቁ የግንባታ ቁሳቁሶችን ከኮንማሬት በመረጣችሁ ስጋት አይኖርባችሁም።
ለተጨማሪ መረጃ በ 0911283651 ይደውሉልን ወይም conmaret.com ይጎብኙ።
አድራሻ፦ ተክሌሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ።





