Blog
ለጠንካራና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል የጣራ ኮንክሪት ጥበብ!
ለጠንካራና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል የጣራ ኮንክሪት ጥበብ!
አንድን ቤት ሲገነቡ ትልቁና ወሳኙ ክፍል ጣራ ነው። የጣራ ኮንክሪት ጥራት ዝቅተኛ ከሆነ ግን ለውሃ መፍሰስ፣ ለስንጥቆችና ለከፍተኛ መዋቅር ጉዳት መጋለጥ አይቀሬ ነው። ስለዚህ ለጣራዎ ጥንካሬና ለቤትዎ ዘላቂነት የሚሆኑ ጥንቃቄዎችን ማድረግ ለግንባታዎ ስኬት ወሳኝ ነው።
ለጥሩ የጣራ ኮንኳት ውጤት እነዚህን ነጥቦች ይከተሉ፦
• የሲሚንቶ፣ የአሸዋ እና የድንጋይ መጠን ትክክለኛ መመጣጠን።
• ከኮንክሪት ሙጫ በኋላ በቂ ውሃ በማጠጣት (Curing) ማጠንከር።
• ጥራታቸውን የጠበቁ ግብዓቶችን መጠቀም።
• የኮንክሪት ውፍረት ወጥ መሆኑን ማረጋገጥ።
ለዚህም ስኬታማ ግንባታ ጥራት ያላቸውን የግንባታ ዕቃዎች ከኮንማሬት ማግኘት ይችላሉ። ለጣራዎ ጥንካሬ የሚሆኑ ምርጥ ሲሚንቶዎችን እና ሌሎች አስፈላጊ የግንባታ ግብዓቶችን በታማኝነት እናቀርባለን።
📍 መገኛችን፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ።
📞 ስልክ፦ 0911283651
🌐 ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





