Skip to navigation Skip to main content

Yellow Buhi Plywood 18mm (1.22×2.44m) | ቢጫ ቡሂ ፕላይውድ 18ሚሜ

Original price was: Br6,000.00.Current price is: Br5,900.00. sheet
​ምርት: ቢጫ ቡሂ ፕላይዉድ ​መጠን: 18 ሚ.ሜ (1.22 ሜትር በ 2.44 ሜትር) ​ዋጋ: 5900 ብር ​አድራሻ: ሰሚት፣ አዲስ…

​ምርት: ቢጫ ቡሂ ፕላይዉድ

​መጠን: 18 ሚ.ሜ (1.22 ሜትር በ 2.44 ሜትር)

​ዋጋ: 5900 ብር

​አድራሻ: ሰሚት፣ አዲስ አበባ

​ስልክ: 0911 28 36 51 / 0911 28 36 71 / 0911 28 36 51 / 0911 28 36 71 / 0911 28 36 51 / 0911 28 36 71 / 0911 28 36 51 / 0911 28 36 71

Buhi & Laminated Plywood 18mm | ቡሂ እና ላሚኔትድ ፕላይውድ

Original price was: Br5,900.00.Current price is: Br5,700.00. sheet
​ለግንባታዎ አስፈላጊ የሆኑ ጥራት ያላቸውን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከነሙሉ ጥንካሬያቸው ከእኛ ያገኛሉ!​የእቃዎቻችን ዝርዝር እና ዋጋ፦​ቢጫ ቡሂ ፕላይዉድ፡ 5,700…

​ለግንባታዎ አስፈላጊ የሆኑ ጥራት ያላቸውን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከነሙሉ ጥንካሬያቸው ከእኛ ያገኛሉ!
​የእቃዎቻችን ዝርዝር እና ዋጋ፦
​ቢጫ ቡሂ ፕላይዉድ፡ 5,700 ብር
​አረንጓዴው ላምኔት ፕላይዉድ፡ 7,500 ብር
​MDF ኖርማል፡ 4,300 ብር
​MDF ላምኔት፡ 5,900 ብር
​አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📞 0911 28 36 51 / 0911 28 36 71 / 0911 28 36 51 / 0911 28 36 71
📞 0911 28 36 51 / 0911 28 36 71 / 0911 28 36 51 / 0911 28 36 71
​#ለግንባታዎ #ለኮነል #ለፈርኒቸር_ቤቶች #ለቪላ_ቤቶች #ለአፓርትመንት #ኮንማርት

Hawassa MDF Board 18mm | ሀዋሳ ኤምዲኤፍ 18ሚሜ

Original price was: Br5,250.00.Current price is: Br5,200.00.
​MDF ከእንጨት ፈይበሮችና ከጠንካራ ማጣበቂያ (Resin) በከፍተኛ ሙቀትና ጫና የሚመረት ዘመናዊ የእንጨት ውጤት ነው። ​ዋና ጥቅሞች: ለስላሳ አካል…

​MDF ከእንጨት ፈይበሮችና ከጠንካራ ማጣበቂያ (Resin) በከፍተኛ ሙቀትና ጫና የሚመረት ዘመናዊ የእንጨት ውጤት ነው።

  • ​ዋና ጥቅሞች: ለስላሳ አካል ያለው፣ ለመቁረጥና ለመቅረጽ ምቹ፣ ለማስጌጥና ለቀለም የሚሆን፣ እንዲሁም ጠንካራና ዘላቂ ነው።
  • ​ለ ምን ያገለግላል? ለካቢኔቶች፣ ለቤትና ቢሮ እቃዎች (ቆጣሪ፣ ቁምሳጥን፣ አልጋ፣ ጠረጴዛ)፣ ለበርና ለተለያዩ የቤት ውስጥ ማስጌጫዎች (Interior Decoration) ተመራጭ ነው።


ላሚኔት ጂፕሰም ቦርድ (Laminate Gypsum Board) ​

Original price was: Br3,200.00.Current price is: Br3,100.00.
ለቤትዎ እና ለቢሮዎ ውበት ልዩ ገጽታን የሚሰጥ ላሚኔት ጂፕሰም ቦርድ!​ዕቃው ዓይነት፡ ላሚኔት ጂፕሰም ቦርድ (Laminate Gypsum Board)​መጠን (Size)፦…

ለቤትዎ እና ለቢሮዎ ውበት ልዩ ገጽታን የሚሰጥ ላሚኔት ጂፕሰም ቦርድ!

​ዕቃው ዓይነት፡ ላሚኔት ጂፕሰም ቦርድ (Laminate Gypsum Board)

​መጠን (Size)፦ 1.22 × 2.44

​ዋጋ (Price)፦ 3,100 ብር

​📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ

📞 ስልክ ቁጥር፦

​0911 28 36 51 / 0911 28 36 71

​0911 28 36 51 / 0911 28 36 71

Reinforcement Steel Bar (Rebar) | አርማታ ብረት

Price range: Br860.00 through Br1,350.00


This product has multiple variants. The options may be chosen on the product page

አዉስትራሊያ ጣዉላ

Original price was: Br1,860.00.Current price is: Br1,180.00.
አዉስትራሊያ ጣዉላ 7*5 እና 4*5 በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ጥራታችን መለያችን ነዉ ዋጋ 7*5 1860 4*5 1180…

አዉስትራሊያ ጣዉላ 7*5 እና 4*5 በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ጥራታችን መለያችን ነዉ
ዋጋ 7*5 1860
4*5 1180
አድራሻ አዉቶቢስ ተራ

ስልክ 0911 28 36 51 / 0911 28 36 71
0911 28 36 51 / 0911 28 36 71

ሞራሌ 7*5 ሻሸመኔ

Original price was: Br790.00.Current price is: Br770.00.
ለኮንስትራክሽንና ለቀፎ/ደጋፊ ስራዎች (Formwork & Shuttering) ተመራጭ የሆነ ከፍተኛ ጥራት ያለው የሻሸመኔ ጣውላ! ​ዋና ባህሪያት: ጠንካራና ቀጥ ያለ፣…

ለኮንስትራክሽንና ለቀፎ/ደጋፊ ስራዎች (Formwork & Shuttering) ተመራጭ የሆነ ከፍተኛ ጥራት ያለው የሻሸመኔ ጣውላ!

  • ​ዋና ባህሪያት: ጠንካራና ቀጥ ያለ፣ ለክብደት የማይበገር፣ ለማሰርና ለመቸንከር ምቹ።
  • ​ዋና አጠቃቀም: ለኮንክሪት ደጋፊነት (Formwork/Shoring)፣ ለህንፃ ግንባታ ደጋፊ ምስሶዎች፣ ለኮምፕሌክስ እና ለቤቶች ጣሪያ/ቀፎ ስራዎች።
  • ​ጥቅም: አስተማማኝ ጥንካሬ ያለው እና ለስራ ቅልጥፍና የሚረዳ ጥራት ያለው ምርት።


ሞራሌ 4*5 ሻሽመኔ

Original price was: Br600.00.Current price is: Br580.00.
​ምርት: 4×5 የሻሸመኔ ሞራሌ (Shashemene Morale) ​መጠን: 4 ሳንቲሜትር በ 5 ሳንቲሜትር ​ምንጭ: የሻሸመኔ ጥራት ያለው እንጨት ​ባህሪ:…
  • ​ምርት: 4×5 የሻሸመኔ ሞራሌ (Shashemene Morale)
  • ​መጠን: 4 ሳንቲሜትር በ 5 ሳንቲሜትር
  • ​ምንጭ: የሻሸመኔ ጥራት ያለው እንጨት
  • ​ባህሪ: ቀጥ ያለ፣ ለመስራት ምቹ፣ ሳይሰነጠቅ ሚስማር የሚቀበልና ጠንካራ
  • ​አጠቃቀም: ለጣሪያ ስራዎች፣ ለኮምፕሌክስ/ህንፃ ደጋፊ ቀፎዎች እና ለተለያዩ የቤት ውስጥና ውጭ የእንጨት አወቃቀሮች