🏢 Contractor Catalog View:

Mdf

Original price was: Br5,250.00.Current price is: Br5,200.00.Excl. VAT: Br4,521.74VAT: Br678.26Incl. VAT: Br5,200.00
​MDF ከእንጨት ፈይበሮችና ከጠንካራ ማጣበቂያ (Resin) በከፍተኛ ሙቀትና ጫና የሚመረት ዘመናዊ የእንጨት ውጤት ነው። ​ዋና ጥቅሞች: ለስላሳ አካል…

​MDF ከእንጨት ፈይበሮችና ከጠንካራ ማጣበቂያ (Resin) በከፍተኛ ሙቀትና ጫና የሚመረት ዘመናዊ የእንጨት ውጤት ነው።

  • ​ዋና ጥቅሞች: ለስላሳ አካል ያለው፣ ለመቁረጥና ለመቅረጽ ምቹ፣ ለማስጌጥና ለቀለም የሚሆን፣ እንዲሁም ጠንካራና ዘላቂ ነው።
  • ​ለ ምን ያገለግላል? ለካቢኔቶች፣ ለቤትና ቢሮ እቃዎች (ቆጣሪ፣ ቁምሳጥን፣ አልጋ፣ ጠረጴዛ)፣ ለበርና ለተለያዩ የቤት ውስጥ ማስጌጫዎች (Interior Decoration) ተመራጭ ነው።