Conmart App

ሙለር | ኤምዲኤፍ፣ ላሚኔት እና የፈርኒቸር ዕቃዎች በጅምላ

ሙለር ጠቅላላ የግንባታ ዕቃዎች ጅምላ አከፋፋይ ድርጅት ለፈርኒቸር ሥራና ለውስጥ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ምርቶችን በጅምላ ያቀርባል።

የሚቀርቡ ምርቶች

የፈርኒቸር ማስዋቢያዎች፣ ሁሉም የኤምዲኤፍ (MDF) ምርቶች፣ የተለያዩ ቀለማት ያላቸው ላሚኔቶች፣ ቺፕውድ፣ ፕላይውድ፣ ኪችን ቶፕ እና ሁሉም የድል ቀለም ምርቶች።

ትዕዛዝዎን በስልክ ያስተላልፉ። ምርቶቹን በቀጥታ ከፋብሪካ መጫን ይቻላል። ሙለር በመላው ኢትዮጵያ የማድረስ አገልግሎት ይሰጣል።

አድራሻዎች

ሐዋሳ
አቶቴ፣ ከቪው ሆቴል አጠገብ
አረብ ሰፈር፣ ከሻኪር ካፌ አጠገብ

አዲስ አበባ
መሳለሚያ፣ ከአቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት

ለዋጋ መረጃና ለትዕዛዝ ይደውሉ

0916823243 · 0914080214 · 0996555353 · 0996494949

የምርት ናሙና ፎቶዎች

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *