🏢 Contractor Catalog View:

plywood 18mm

Br5,950.00Excl. VAT: Br5,173.91VAT: Br776.09Incl. VAT: Br5,950.00
ለኮንስትራክሽን ስራዎ ጥራት ያለው እና ወጪ ቆጣቢ ፕላይዉድ ይፈልጋሉ? ​የስራዎን ጥራት የሚጨምር፣ ወጪዎን የሚቀንስ ደረጃ አንድ (Class A)…

ለኮንስትራክሽን ስራዎ ጥራት ያለው እና ወጪ ቆጣቢ ፕላይዉድ ይፈልጋሉ?

​የስራዎን ጥራት የሚጨምር፣ ወጪዎን የሚቀንስ ደረጃ አንድ (Class A) ቢጫ ፕላይዉድ (Yellow Plywood) በበቂ መጠን በስቶካችን አዘጋጅተናል!
​🌟 የለምርቱ ዋና ዋና ባህሪያት (Specifications)፦
​📏 ወፍረት (Thickness): 18 mm
​🏆 የጥራት ደረጃ: Class A (ደረጃ አንድ)
​🎨 ቀለም: ቢጫ (Yellow Color)
​🔄 የመጠቀም አቅም: እስከ 5 ጊዜ (5X) እና ከዚያ በላይ ተደጋግሞ የሚጠቀም!
​

Mdf

Original price was: Br5,250.00.Current price is: Br5,200.00.Excl. VAT: Br4,521.74VAT: Br678.26Incl. VAT: Br5,200.00
​MDF ከእንጨት ፈይበሮችና ከጠንካራ ማጣበቂያ (Resin) በከፍተኛ ሙቀትና ጫና የሚመረት ዘመናዊ የእንጨት ውጤት ነው። ​ዋና ጥቅሞች: ለስላሳ አካል…

​MDF ከእንጨት ፈይበሮችና ከጠንካራ ማጣበቂያ (Resin) በከፍተኛ ሙቀትና ጫና የሚመረት ዘመናዊ የእንጨት ውጤት ነው።

  • ​ዋና ጥቅሞች: ለስላሳ አካል ያለው፣ ለመቁረጥና ለመቅረጽ ምቹ፣ ለማስጌጥና ለቀለም የሚሆን፣ እንዲሁም ጠንካራና ዘላቂ ነው።
  • ​ለ ምን ያገለግላል? ለካቢኔቶች፣ ለቤትና ቢሮ እቃዎች (ቆጣሪ፣ ቁምሳጥን፣ አልጋ፣ ጠረጴዛ)፣ ለበርና ለተለያዩ የቤት ውስጥ ማስጌጫዎች (Interior Decoration) ተመራጭ ነው።