Conmart App

🏗️ የግንባታ ውል ሲፈራረሙ ከከፍተኛ ኪሳራ የሚታገፉባቸው ወሳኝ ነጥቦች!

🏗️ የግንባታ ውል ሲፈራረሙ ከከፍተኛ ኪሳራ የሚታገፉባቸው ወሳኝ ነጥቦች!

ቤት መገንባት ትልቅ ኢንቨስትመንት እንደመሆኑ መጠን፣ የግንባታ ውል ሲፈራረሙ ዝርዝር ሁኔታዎችን በሚገባ ማወቅ ለስኬታማ ግንባታ ወሳኝ ነው። ውሉ ላይ ግልጸነት ከሌለ ለግንባታው መዘግየት፣ ለከፍተኛ ወጪ መጨመር እና ለጥራት መጓደል ሊዳርጉዎት ይችላሉ። ስለዚህ ውሉ ከመፈረሙ በፊት የሚከተሉትን ነጥቦች በጥንቃቄ ማረጋገጥ ይኖርብዎታል፦

• የስራውን ዝርዝር እና የሚፈለጉ ግብአቶች ደረጃ፤
• የግንባታውን ማጠናቀቂያ ትክክለኛ የጊዜ ገደብ፤
• የክፍያ ሁኔታ እና በየወቅቱ የሚፈጸሙ ክፍያዎች፤
• የግንባታ ቁሳቁሶች ጥራት እና መለኪያ መመሪያዎች።

ለግንባታዎ ስኬት ጥራት ያላቸውን እና ደረጃቸውን የጠበቁ የግንባታ ዕቃዎችን በታማኝነት የሚያቀርበው ኮንማሬት ሁሌም ከጎትዎ ነው። ምርጥ እና አስተማማኝ የግንባታ ቁሳቁሶችን ለማግኘት በተከለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ተገኝተው ምርጫዎን እንዲያደርጉ እንጋብዝዎታለን።

📞 ስልክ፦ 0911283651
🌐 ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *