ግቢዎንና አጥርዎን በዘመናዊ የሲሚንቶ ዲዛይኖች ያስውቡ!
ግቢዎንና አጥርዎን በዘመናዊ የሲሚንቶ ዲዛይኖች ያስውቡ!
ቤታችንን ለዘላለም የሚያቆዩ፣ ውበትና ጥንካሬን አጣምረው የያዙ አጥሮችና የግቢ ማስጌጫዎች ለቤትዎ ልዩ ድምቀት ይሰጣሉ። በኮንማሬት (የግንባታ ዕቃዎች ገበያ)፣ በሲሚንቶ የሚሰሩ ማራኪና ዘመናዊ ዲዛይኖችን በጥራት እና በታማኝነት እናቀርባለን።
• ከፍተኛ ጥንካሬና ዘላቂነት ያላቸው
• ለቤትዎ ልዩ ውበት የሚሰጡ ዘመናዊ ዲዛይኖች
• የአየር ሁኔታንና ለውጥን የሚቋቋሙ
• በተመጣጣኝ ዋጋና ጥራት ደረጃቸው የጠበቁ
የቤትዎን ውበት ለማሳደግና ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ አማራጮችን ለመምረጥ ዛሬውኑ ይደውሉልን። በአካል መጥተው እንዲመለከቱ በተክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን እንጠብቃችኋለን።
ለበለጠ መረጃ፡ 0911283651
ድረ-ገጽ፡ conmaret.com





