Conmart App

ጥራት ያለው ሲሚንቶ ለግንባታዎ እንዴት መምረጥ ይችላሉ?

ጥራት ያለው ሲሚንቶ ለግንባታዎ እንዴት መምረጥ ይችላሉ?

ጠንካራ እና ዘላቂ ህንፃ ለመገንባት የሲሚንቶ ምርጫ ቁልፍ ሚና ይጫወታል። ጥራት የሌለው ሲሚንቶ ለግንባታዎ ዕድሜ አጭር መሆንን ብቻ ሳይሆን ለከፍተኛ የጥገና ወጪም ይዳርጋል። ስለዚህ፣ ሲሚንቶ ሲገዙ ትኩረት ሊሰጧቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦችን እንድታውቁ ወጥተናል።

ምርጥ ጥራት ያለው ሲሚንቶ ለመለየት እነዚህን ነጥቦች ይከተሉ፦
• ለስላሳ እና እንደ ዱቄት የሆነ ይዘት ያለው።
• ወጥ የሆነና ደብዛዛ ግራጫ ቀለም ያለው።
• ድርድር ወይም እንደ ድንጋይ የጠነከረ ነገር የሌለበት።
• የአመራረት ዘመኑ የቅርብ ጊዜ የሆነ።

በኮንማሬት (Conmreto) ለግንባታዎ አስተማማኝ እና ጥራት ያላቸውን የሲሚንቶ አይነቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። ምርጥ የሆኑ የግንባታ ዕቃዎችን ለማግኘት በአካል መጥተው ይጎብኙን ወይም በስልክ ይደውሉልን።

አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ።
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *