Conmart App

ለጠንካራ እና ዘላቂ ግንባታ፡ ትክክለኛው የውህደት ሚዛን ወሳኝ ነው!

ለጠንካራ እና ዘላቂ ግንባታ፡ ትክክለኛው የውህደት ሚዛን ወሳኝ ነው!

አንድን ቤት ወይም ሕንፃ ሲገነቡ ጥንካሬው የሚወሰነው ከሚጠቀሙባቸው ግብዓቶች ጥራት ብቻ ሳይሆን፣ በሲሚንቶ፣ በአሸዋ እና በጠጠር መካከል ባለው ትክክለኛ ውህደት (Mix Ratio) ነው። ትክክለኛው ውህደት ሳይጠበቅ የሚከናወኑ ግንባታዎች ለስንጥቅ፣ ለውሃ መፍሰስ እና ለግንባታ መላላት ዋነኛ መንስኤዎች ናቸው። ስለዚህ፣ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ጠንካራ ግንባታ እንዲኖርዎት ትክክለኛውን መጠን መከተል መመሪያ መሆን አለበት።

በኮንማሬት (Conmaret)፣ ለዚህ ስኬታማ ግንባታዎ የሚያስፈልጉትን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር በታማኝነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። በቴክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በመገኘት ለግንባታዎ የሚያስፈልጉትን ግብዓቶች በቀላሉ እና በፍጥነት እንዲያገኙ እናደርጋለን።

• ጥራታቸውን የጠበቁ ምርጥ የግንባታ ግብዓቶች።
• ለሁሉም የግንባታ ደረጃዎች የሚሆኑ ትክክለኛ ምርቶች።
• አስተማማኝ አቅርቦት እና ፈጣን የደንበኞች አገልግሎት።

ለበለጠ መረጃ በ 0911283651 ይደውሉልን።
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ conmaret.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *