**ጠንካራና ዘላቂ ቤት ለመገንባት የፋውንዴሽን ምርጫዎ ትክክል ነው?**
**ጠንካራና ዘላቂ ቤት ለመገንባት የፋውንዴሽን ምርጫዎ ትክክል ነው?**
ቤት መገንባት ትልቅ የሕይወት ኢንቨስትመንት ነው። የቤታችሁ ጥንካሬ፣ ደህንነትና ዘላቂነት የሚወሰነው ግንባታው ከመጀመሪያው በፋውንዴሽን (መሠረት) ጥንካሬ ላይ ነው። ለዚህም የፋውንዴሽን አይነቶችን በአግባቡ መለየትና ተገቢውን የጥራት ደረጃ ያላቸው የግንባታ ዕቃዎችን መጠቀም ለሕንፃው ዕድሜ ወሳኝ ነው።
እንደ መሬቱ አቀማመጥና እንደ ሕንፃው ክብደት የተለያዩ የፋውንዴሽን ዓይነቶች ይኖራሉ። ለምሳሌ እንደ ስትሪፕ (Strip)፣ ፓድ (Pad) ወይም ፓይል (Pile) ያሉ አሠራሮችን ለመተግበር ጥራት ያለው ሲሚንቶ፣ ብረት፣ አሸዋና ጠጠር ያስፈልጋል። ኮንማሬት ለሁሉም የፋውንዴሽን ዓይነቶች የሚያገለግሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የግንባታ መሠረተ-ቁሳቁሶች በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል።
• ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ የብረትና የሲሚንቶ ምርቶች
• ለማንኛውም የፋውንዴሽን ዓይነት የሚያገለግሉ ግብአቶች
• ተመጣጣኝ ዋጋና ፈጣን አቅርቦት
• በታማኝነትና በሙያዊ ብቃት የተመረጡ ቁሳቁሶች
ለበለጠ መረጃ በ 0911283651 ይደውሉልን።
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ www.conmaret.com
አድራሻ፦ ቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ።





