የመሬት መንቀላትን የሚቋቋሙ ህንፃዎችን የመገንባት ምስጢር ምን ይሆን?
የመሬት መንቀላትን የሚቋቋሙ ህንፃዎችን የመገንባት ምስጢር ምን ይሆን?
መሬት መንቀጥቀጥ በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት የሚችልና ያልታወቀ አደጋ ነው። ህንፃዎ ይህንን አደጋ በብቃት ለመቋቋም እንዲችል ጥራት ያላቸውን የግንባታ ቁሳቁሶች መጠቀም ወሳኝ ነው። ጥራት የሌላቸው ቁሳቁሶች ለህንፃው መሰረትና ለረጅም እድሜ ጥንካሬ ትልቅ ስጋት በመሆናቸው፣ ከግንባታው ጅምር ጀምሮ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች ናቸው።
የህንፃዎ መቋቋም የሚጀምረው ከጥንካሬው መሰረት ነው። በኮንማሬት (Conmaret) አማካኝነት ለግንባታዎ የሚሆኑ ምርጥ፣ ደረጃቸውን የጠበቁና ለከፍተኛ ጥንካሬ ተብለው የተመረጡ የብረት፣ የሲሚንቶ እና የኮንክሪት ቁሳቁሶችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። ለህንፃዎ ደህንነትና ለቤተሰብዎ ሰላም ሲሉ፣ ምርጫዎ ሁሌም ጥራት ላይ ይሁን።
የኮንማሬት ልዩ መገለጫዎች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸውና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ የብረትና የሲሚንቶ ውጤቶች
• ለአደጋ መቋቋም አቅም ያላቸው ደረጃቸውን የጠበቁ የግንባታ ቁሳቁሶች
• በታማኝነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርቡ ምርቶች
• በቴክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን የሚገኙ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911283651 ይደውሉልን ወይም www.conmaret.com ይጎብኙ።
አድራሻ፦ ቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ።





