**የግንባታ ወጪዎን ለመቆጣጠር የBOQ ጥበብን ይወቁ!**
**የግንባታ ወጪዎን ለመቆጣጠር የBOQ ጥበብን ይወቁ!**
ማንኛውም የግንባታ ፕሮጀክት በታቀደለት በጀትና በታቀደለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ትክክለኛ የቢል ኦፍ ኳንቲቲ (BOQ) ዝግጅት መሠረታዊ መመሪያ ነው። ያለ ትክክለኛ BOQ ግንባታው በድንገተኛ ወጪዎችና በፕላን መዛባት ሊስተጓጎል ይችላል። ለዚህም ትክክለኛ የቁጥር ስሌት እና ወቅታዊ የገበያ ዋጋን ማገናዘብ ለስኬታማ ግንባታ ወሳኝ ነው።
ጥሩ የBOQ ዝግጅት እንዲኖርዎት እነዚህን ወሳኝ ነጥቦች ልብ ይበሉ፦
• የሥራ ዝርዝሮችንና ልኬቶችን በዝርዝርና በጥንቃቄ መለየት
• ወቅታዊና ትክክለኛ የገበታ ዋጋዎችን በዝርዝሩ ውስጥ ማካተት
• የቁሳቁሶችን ጥራት ደረጃና ዓይነቶች በግልጽ ማስቀመጥ
• ለድንገተኛ ወጪዎች (Contingency) ተገቢውን ግምት ማዘጋጀት
ኮንማሬት (Conmaret) ለBOQ ዝግጅትዎ የሚያስፈልጉትን ሁሉንም የግንባታ ዕቃዎች በታማኝነትና በወቅታዊ የገበያ ዋጋ ያቀርብልዎታል። በቴክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን በመገኘት የፕሮጀክትዎን ፍላጎት ማሟላት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





