የቦታ ለውጥ መደረጉን ይመለከታል!
Request current price
Find የቦታ ለውጥ መደረጉን ይመለከታል! on Conmaret with supplier details for product availability, pricing, and ordering support.
የቦታ ለውጥ መደረጉን ይመለከታል!
ማስታወቂያ:
ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት!
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ከመጪው ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ እንዲውል በመንግሥት የተወሰነውን የኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት የተመለከተ የውይይት መርኃ-ግብር አዘጋጅቷል፡፡
በዚሁ መሠረት በመጪው ሰኔ 13 ቀን 2015 ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ላምበረት አካባቢ በሚገኘው ኃይሌ ግራንድ ሆቴል በሚዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በዚህ የግዥ ሥርዓት የተመዘገባችሁ አባላትም ሆናችሁ ያልተመዘገባችሁት የማኅበራችን አባላት እንዲሁም መላው የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች በዚሁ የውይይት መርኃ-ግብር ላይ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡
በተለይ በዚህ በአዲሱ የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ያልተመዘገባችሁት የማኅበራችን አባላትም ሆናችሁ ያልተመዘገባችሁት መላው ሥራ ተቋራጮች ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በማንኛውም የመንግሥታዊ ግዥ ሥርዓት ውስጥ ተሳታፊ መሆን የሚችሉት በአዲሱ የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ውስጥ የታቀፉ ሥራ ተቋራጮች ብቻ መሆናቸውን ከወዲሁ ተገንዝባችሁ በመርኃ-ግብሩ ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ አጥብቀን እንመክራለን፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር
General Inquiries
There are no inquiries yet.
Related products
Avicom Trading PLC Your solution power through technology
BRIGHT PAINT A SUCCESSFUL DECORATION PROJECT STARTS WITH CHOOSING THE RIGHT COLOR SCHEME
Dangote cement 400 kuntal only for site in Addis Ababa
Diriba Defersha G.C We do our best to satisfy our nation
Ismael Hussen
Wol Addis Trade and Industry Plc
ባዲራ መስቀያ በብቃት እሰራለን
Granite ግራናይት
Buy or request a quote for Granite ግራናይት in Ethiopia. Confirm specifications, availability, delivery and current price with Conmaret. Call or WhatsApp +251 911 28 3651.







Reviews
There are no reviews yet.