Conmart App

**የግንባታ እውቀትዎን ይፈትኑ – የጥያቄና መልስ ውድድር!**

**የግንባታ እውቀትዎን ይፈትኑ – የጥያቄና መልስ ውድድር!**

ግንባታን በሚወዱ ሁሉ ለተዘጋጀ ልዩ የጥያቄና መልስ ዝግጅት! የቤትዎ ወይም የህንፃዎ ጥንካሬ የሚወሰነው በትክክለኛ የጥሬ እቃዎች አጠቃቀምና በበቂ እውቀት ነው። ዛሬ እውቀትዎን የሚፈትኑበትን አዝናኝ መድረክ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

በዚህ ዝግጅት ወቅት ስለ ሲሚንቶ፣ ብረት፣ አሸዋ እና ሌሎች መሰረታዊ የግንባታ ቁሳቁሶችን ጥራትና አጠቃቀም የሚመለከቱ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ትክክለኛውን መልስ በመመለስ እውቀትዎን ማረጋገጥ ብቻ ሳይሆን ስለ ግንባታ ጥበብም አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።

• ስለ ግንባታ ቁሳቁሶች ጥራት ግንዛቤ መፍጠር
• አግባብ የሆነ የአጠቃቀም ዘዴዎችን መማር
• ጥራት ያላቸውን የግንባታ እቃዎች በታማኝነት ማግኘት
• በተመጣጣሚ ዋጋ በተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ ቅርንጫፎቻችን ማግኘት መቻሉ

ለበለጠ መረጃ በ 0911283651 ይደውሉ ወይም www.conmaret.com ይጎብኙ።
ኮንማሬት – ለጥራት ቅድሚያ እንሰጣለን!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *