Conmart App

ለቤትዎ ውበትና ጥንካሬ ምስጢሩ ያለው በአሸዋው ምርጫ ላይ ነው!

ለቤትዎ ውበትና ጥንካሬ ምስጢሩ ያለው በአሸዋው ምርጫ ላይ ነው!

ቤት መገንባት ትልቅ ህልም እና ትልቅ ኢንቨስትመንት ነው። ነገር ግን ለቤትዎ ልስን (plastering) የሚጠቀሙት አሸዋ ጥራት ከሌለው፣ ወደፊት ለሚመጡ ስንጥቆች፣ ለግድግዳ መደርበስና ለውበት መጥፋት ዋነኛው ምክንያት ይሆናል። ስለዚህ፣ ለቤትዎ ዘላቂ ጥንካሬና ለሚያምር finishes ትክክለኛውን የአሸዋ አይነት መምረጥ ወሳኝ ነው።

ኮንማሬት (Conmaret) ጥራት ያላቸውን የግንባታ ግብዓቶች በማቅረብ ለቤትዎ ዘላቂ ጥንካሬ እንዲኖረው ይረዳዎታል። እኛ ጋር ለልስን ስራ ተስማሚ የሆኑ፣ ከማንኛውም አይነት አለት፣ አፈርና አላስፈላጊ ነገሮች የጸዳ፣ ለስላሳና ጥራት ያለው አሸዋ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።

የእኛ አሸዋ ልዩ የሚያደርገው፦
• ከማንኛውም አይነት አለትና ጭቃ የጸዳና ንጹህ መሆኑ፤
• ለልስን ስራ ተስማሚ የሆነ ለስላታነት ያለው፤
• ለግድግዳዎ ጥንካሬና ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚውል፤
• በታመነ ደረጃና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርብ መሆኑ ነው።

ዛሬውኑ ወደ ቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት ወይም መርካቶ ቅርንጫፎቻችን በመምጣት ምርጫዎን ያድርጉ!

ለበለጠ መረጃ በ 0911283651 ይደውሉልን ወይም www.conmaret.com ይጎብኙ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *