ማግኒዥየም ቦርድ ወይስ ጂፕሰም ቦርድ? ለቤትዎ ምርጡን እና ተመጣጣኝ የሆነውን እንዴት መምረጥ ይችላሉ?
ማግኒዥየም ቦርድ ወይስ ጂፕሰም ቦርድ? ለቤትዎ ምርጡን እና ተመጣጣኝ የሆነውን እንዴት መምረጥ ይችላሉ?
ቤት ሲገነቡ ወይም ሲያድሱ ለጣሪያ እና ለግድግዳዎ የሚጠቀሙበት የቦርድ አይነት ለቤትዎ እድሜ እና ለኪስዎ ወሳኝ ነው። ብዙ ግንባታ ባለቤቶች በማግኒዥየም ቦርድ እና በጂፕሰም ቦርድ መካከል ያለውን የዋጋ እና የጥራት ልዩነት በማወቃቸው ውሳኔ ለመስጠት ይቸገራሉ።
የሁለቱን ልዩነት እንደሚከተለው ማየት ይቻላል፦
• የማግኒዥየም ቦርድ፦ ለውሃ እና ለእሳት መቋቋም የሚችል፣ ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው ቢሆንም ዋጋው ከጂፕሰም ትንሽ ይበልጣል።
• የጂፕሰም ቦርድ፦ ለመስራት እጅግ ቀላል፣ ለደረቁ ክፍሎች ተመራጭ እና በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ነው።
በየትኛውም ምርጫዎ የጥራት እና የዋጋ ተመጣጣኝነትን ለማግኘት ኮንማሬት (Conmaret) ሁልጊዜ ዝግጁ ነው። ማግኒዥየምም ይሁን ጂፕሰም፣ ምርጥ ምርጫዎችን በታላቅ ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ።
አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com





