ለቤትዎ ውበት እና ጥራት፤ ምርጥ የሆነውን የክናውፍ (Knauf) gypsum board በታላቅ ቅናሽ ከኮንማሬት ያግኙ!
ለቤትዎ ውበት እና ጥራት፤ ምርጥ የሆነውን የክናውፍ (Knauf) gypsum board በታላቅ ቅናሽ ከኮንማሬት ያግኙ!
ቤቶን ወይም ቢሮዎን በዘመናዊ እና ውብ በሆነ መንገድ ለማስዋብ ጥራት ያለው gypsum board ይፈልጋሉ? በአዲስ አበባ ውስጥ ተመጣጣኝ ዋጋ እና አስተማማኝ ጥራት ያላቸውን የክናውፍ (Knauf) gypsum board ከኮንማሬት ማግኘት ይችላሉ። ለግንባታዎ ጥራት እና ለቤትዎ ውበት ቅድሚያ የሚሰጡ ባለሙያዎች እና የቤት ባለቤቶች ምርጫ!
በኮንማሬት የምናቀርባቸው የክናውፍ gypsum board ምርቶች የሚከተሉት ልዩ መገለጫዎች አሏቸው፦
* ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው፤
* ለእሳት እና ለውሃ መቋቋም የሚችል፤
* ለቤትዎ ወይም ለቢሮዎ ዘመናዊ እና ማራኪ ውበት የሚሰጥ፤
* በተለያዩ መለኪያዎች እና ወፍራም ሁኔታዎች የሚገኝ።
አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ!
አድራሻ፦ ቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





