Conmart App

**የቤትዎ ውበትና ጥንካሬ አዲስ መልክ እንዲኖረው ይፈልጋሉ?**

**የቤትዎ ውበትና ጥንካሬ አዲስ መልክ እንዲኖረው ይፈልጋሉ?**

ለቤትዎ ወይም ለግንባታ ፕሮጀክትዎ ማራኪና ጥራት ያለው ማጠናቀቂያ ለመስጠት አዲሱ የነጭ ሲሚንቶ ምርጫዎ ይሁን። Conmaret ከወትሮው በልዩነቱ የሚታወቀውንና ከፍተኛ ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሲሚንቶ ለደንበኞቹ ይዞ ቀርቧል። ይህ ሲሚንቶ ከቀድሞዎቹ በተሻለ የነጣታ፣ የጥንካሬና የረጅም ጊዜ ዘላቂነት ደረጃ የላቀ ነው።

አዲሱ የነጭ ሲሚንቶ የሚከተሉትን ልዩ መገለጫዎች ይዟል፦
* ከፍተኛና ንጹህ ነጣታ ያለው፤
* ለስላሳና ውብ ማጠናቀቂያ (Smooth Finish) የሚሰጥ፤
* ለጌጣጌጥና ለተለያዩ ዲዛይኖች እጅግ ተስማሚ፤
* ለረጅም ጊዜ የሚቆይና ለጥንካሬ አስተዋጽኦ የሚያደርግ።

የሥራዎን ጥራት ለማረጋገጥና ምርጥ ውጤት ለማግኘት Conmaretን ይምረጡ። ምርቶቻችንን በአካል ተገኝተው ለመመልከት በተክለሃይማኖት፣ በዊንጋት እና በመርካቶ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን እንጠብቅዎታለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911283651 ይደውሉልን ወይም www.conmaret.com ይጎብኙ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *