Conmart App

የግንባታ ፕሮጀክትዎን በወቅቱ እና በብቃት ለመጨረስ ይፈልጋሉ?

የግንባታ ፕሮጀክትዎን በወቅቱ እና በብቃት ለመጨረስ ይፈልጋሉ?

የግንባታ ፕሮጀክት በታቀደለት ጊዜ አለመጠናቀቅ ለከፍተኛ ወጪ እና ለከፍተኛ ጭንቀት ይዳርጋል። በፕሮጀክቶቻችን ላይ ስኬታማ ለመሆን ትክክለኛውን የጊዜ አጠቃቀም ስልት መከተል እና ጥራታቸውን የጠበቁ የግንባታ ዕቃዎችን በወቅቱ ማቅረብ ወሳኝ ነው። የሥራ መዘግየት የሚከሰተው አብዛኛውን ጊዜ ግብዓቶች በወቅቱ ባለመገኘታቸው ነው።

ኮንማሬት (Conmert) የፕሮጀክትዎን ጉዞ የሚያቀላጥፉ እና ጊዜዎን የሚቆጥቡ የግንባታ ዕቃዎችን በአንድ ማዕከል ያቀርብልዎታል። የሥራ ሂደቱን ለማፋጠን እና ብክነትን ለመቀነስ የሚረዱ ዋና ዋና ስልቶች፦

• ሁሉንም የግንባታ ዕቃዎች በአንድ ቦታ ማግኘት።
• ጥራታቸውን የጠበቁ ግብዓቶችን በወቅቱ ማቅረብ።
• የሥራ መዘግየትን የሚያስቀር አስተማማኝ አቅርቦት።
• በታመኑ እና ቅርብ በሆኑ ቦታዎች መገኘት።

አሁኑኑ ይዘዙን፤ ፕሮጀክትዎን በስኬት ይገንቡ!

አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *