Uncategorized

Surafel Temtime

ስለ አቅራቢው መረጃ

የፅዳት አገልግሎት ያስፈልግዎታል? ምን ልታዘዝ አዲስ ከሚሰጠው ባለሞያ የማገናኘት አገልግሎት ጎን ለጎን ዘመናዊ የፅዳት መሳሪያዎችን አስመጥቶ ከሰለጠኑ ምርጥ ምርጥ ባለሞያዎች ጋር በማዋሃድ ለተለያዩ ዘርፎች ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ የፅዳት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲያበስር በደስታ ነው። የቤት እና የቢሮ ፅዳት የመነቸከ ሴራሚክስ ሶፋ፣ ምንጣፍ እና መጋረጃዎች የውሃ ታንከሮች የህንፃ መስኮቶች አዲስ ያለቁ ህንፃዎችን ማፅዳት ለፋብሪካዎች ፣ ሆቴሎች እና ለሌሎችም ዘርፎች ዘመናዊ የፅዳት አገልግሎቶችን እንሰጣለን። በዘመናዊ መሳሪያዎቻችን ታግዘን በምንሰጠው ምርጥ የፅዳት አገልግሎት ከልብዎ ይረካሉá

አድራሻ:

ስልክ: 919409449

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *