Conmart App

የሲሚንቶ አቅርቦት ስጋትዎን በኮንማሬት ይቅረፉ!

የሲሚንቶ አቅርቦት ሰንሰለት (Supply Chain)

የሲሚንቶ አቅርቦት ስጋትዎን በኮንማሬት ይቅረፉ!

የግንባታ ስራዎ በሲሚንቶ እጥረት ወይም በአቅርቦት መቆራረጥ እንዳይስተጓጎል ኮንማሉ በተሟላ የሲሚንቶ አቅርቦት ሰንሰለት ይዞሎት መጥቷል። ከፋብሪካ እስከ ፕሮጀክትዎ ድረስ ያለውን የትራንስፖርት እና የአቅርቦት ሂደት በብቃት በመምራት፣ የጥሬ ዕቃ እጥረት እንዳይኖር በማድረግ ለስኬታማ ግንባታ አስተማማኝ መሰረት እንጥላለን።

ጥራቱን የጠበቀ ሲሚንቶ በወቅቱ እና በታማኝነት ማድረስ ዋነኛ ግባችን ነው። በኮንማሬት አማካኝነት የሲሚንቶ አቅርቦት ስጋትዎን በማስወገድ፣ በግንባታ ወቅት የሚፈጠሩ መዘግየቶችን እና ያልተጠበቁ ወጪዎችን በዘላቂነት መቅረፍ ይችላሉ።

• ከፋብሪካ ቀጥታ የሚመጣ አስተማማኝ አቅርቦት
• ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው የትራንስፖርት አገልግሎት
• ለአነስተኛ እና ለትላልቅ ፕሮጀክቶች የሚሆን ሰፊ አማራጭ
• ተመጣጣኝ እና ግልጽ የሆነ የዋጋ አወቃቀር

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0911283651፣ 0911283671 ይደውሉልን።
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *