ለቤትዎ ዘመናዊ እና ቆጣቢ የፀሐይ ብርሃን ኃይል መፍትሄዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል!
ለቤትዎ ዘመናዊ እና ቆጣቢ የፀሐይ ብርሃን ኃይል መፍትሄዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል!
የኤሌክትሪክ መቆራረጥ እና የፍጆታ ወጪ መጨመር ለቤትዎ ትልቅ ስጋት ሆኖብዎታል? በኮንማሬት ዘመናዊ የፀላይ ብርሃን ኃይል (Solar Energy) መፍትሄዎችን በማቅረብ የቤትዎን የኤሌክትሪክ ፍላጎት በብቃትና በታማኝነት ለማሟላት ዝግጁ ነን።
በፀሐይ ብርሃን የሚሰሩ መሣሪያዎቻችን የአካባቢ ጥበቃን ከመጠበቃቸውም በላይ፣ የረጅም ጊዜ ወጪን ለመቀነስ እጅግ በጣም ይረዳሉ። ጥራታቸውን የጠበቁ ፓነሎች፣ ባትሪዎች እና መሰል መሣሪያዎችን በማቅረብ ለቤትዎ ብርሃንና ኃይልን አስተማማኝ እናደርጋለን።
የምርት ዓይነቶቻችን ዋና ዋና መገለጫዎች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የፀሐይ ፓነሎች (Solar Panels)
• ረጅም ዕድሜ የሚዘል አስተማማኝ የኃይል ማከማቻ ባትሪዎች
• የኤሌክትሪክ ወጪን በከፍተኛ ደረጃ የሚቀንሱ
• ለቤት፣ ለቢሮ እና ለንግድ ተቋማት ተስማሚ የሆኑ
አሁኑኑ ይዘዙ፣ የቤትዎን ብርሃን በፀሐይ ብርሃን ያደምቁ!
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





