Conmart App

የሮቶ (Roto) የውሃ ታንከሮች ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር በኮንማሬት!

Roto water tank price list Ethiopia

የሮቶ (Roto) የውሃ ታንከሮች ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር በኮንማሬት!

ቤት ሲገነቡ ወይም የውሃ አቅርቦትዎን ለማሻሻል ሲያስቡ፣ ጥራት ያለው የውታ ታንከር ምርጫዎ መሆን አለበት። የሮቶ (Roto) የውሃ ታንከሮች ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ፣ ለፀሐይ ብርሃን እና ለሙቀት የማይበገሩ በመሆናቸው ለኢትዮጵያ አየር ንብረት ተመራጭ ናቸው።

በኮንማሬት (Conmaret) ሁሉንም አይነት የሮቶ የውሃ ታንከሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና በተለያዩ መጠኖች አዘጋጅተን ለገበያ አቅርበናል። የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ ታንከሮችን በታመነው መሸጫችን ላይ በመረጠው መጠን እና በታመነ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ።

የታንከሮቹ ልዩ መለያዎች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያለውና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል
• የፀሐይ ብርሃን (UV) መከላከያ ያለው
• ለውሃ አጠቃቀም አስተማማኝ እና ንጹህ የሆነ
• ልዩ ልዩ መጠኖች እና አቅሞች ያሉበት

ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ!

ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *