የውሃ ጋኖች (water supply Reservoir)
ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
Find የውሃ ጋኖች (water supply Reservoir) on Conmaret with supplier details for product availability, pricing, and ordering support.
Technical Specifications
| Specifications | Select a variation or contact Conmaret for technical details. |
Direct Site Delivery
Fast crane & FSR hauling across Addis Ababa & regional sites.
Certified Standard Quality
100% factory-tested materials complying with ASTM, EN & ISO standards.
Civil Engineering Advisory
Free technical advice on quantity estimation and structural specs.
Verified Domestic Settlement
Secure payment with Telebirr, CBE Birr, Awash, or Bank Proforma.
የውሃ ጋኖች (water supply Reservoir)
.
የውሃ ጋኖች ከጥቅማቸው አንፃር ለ ሶስት ይከፈላሉ
.
1-Collector reservoir
2-Service reservoir
3-Supply reservoir
.
እያንዳንዱ ጥቅማቸው ምንድነው……
.
[Collector reservoir ]
.
ይህ የጋን አይነት ዋና ስራው ውሃው ከሚመነጭበት (የገጸ ምድር ወይም የከርሰ ምድር ውሃ) ቦታ ህክምና ከተደረገለት በኋላ የሚቀመጥበት ጋን ነው፡፡ ጥቅሙ የተሰበሰበውን ውሃ ወደተለያዩ ጋኖች እስኪሰራጭ በጊዜያዊነት እንዲቀመጥና ውሃው ለጋኖቹ እንዲደርስ የሚያደርገውን ጉልበት እንዲያገኝ ይረዳዋል፡፡ ብዙን ጊዜ ውሃው ከሚመነጭበት ቦታ አቅራቢያ ይተከላል፡፡ ውሃ ፈሳሽ እንደመሆኑ ብዙን ግዜ ሚፈልቀው ከፍታቸው ካነሱ ቦታዎች ስለሆነ ከሌሎች ጋኖች ይልቅ የዚህ ጋን ከፍታ (elevation) ያንሳል፡፡
.
[Service reservoir]
.
ይህ የጋን አይነት በቋሚነት ከcollecter reservoir የተቀበለውን ውሃ የሚያርፍበት ነው፡፡ አሰራሩም ከሌሎቹ ጋኖች ለየት ይላል ፡፡ ውሃው የሚያደርስበትን ግፊት ለመቋቋም የሚያስቸለውን መካች ጉልበት(reaction force) በበቂ ሁኔታ እንዲኖረው ይደረጋል፡፡ በቁመትም በመጠንም ትልቅ ነው፡፡ ወጪ ለመቀነስ ከፍ ካለ ቦታ ይተከላል (ውሃ በ3 አይነት መንገድ ይከፋፈላል
.
1-የሞተር ሀይልን በመጠቀም
2-የመሬት የመሳብ ሃይልን (gravity force) በመጠቀም።
3-የሞተር ሃይልንና የመሬት የስበት ሃይልን በማጣመር በመጠቀም እንዲሰራጭ ይደረጋል ፡፡
በአሁን ጊዜ ሶስተኛው አማራጭ በስፋታ አገልግሎት ላይ ይውላል ይህ አማራጭ ከወጪም አንፃር በጣም ተመራጭ ነው ለዚህ ዘዴ ተመራጩ ደግሞ የservice reservoir ከፍ ካለ ቦታላይ መተከል ወሳኝነት አለው፡፡)
ከዚህ ጋን ቀጥታ ለስርጭት ቧንቧ አይገጠምም ምክንያቱም ከጋኑ የሚወጣው ውሃ ከፍተኛ ጉልበት ስላለው የማሰራጫ ቱቦዎችን ሊያፈነዳ ይችላል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት ቀጣዩን የጋን አይነት መገንባት አስፈላጊ ነው፡፡
.
[Supply reservoir]
.
የዚህ ጋን ዋና ጥቅም ውሃውን ለስርጭት ወደ ስርጭት ቱቦዎች እንዲገባ ማድረግ ነው፡፡ ከላይ እንደጠቀስኩት ከሰርቪስ ጋን ቀጥታ ወደ ስርጭት ቧንቧ ውሃ አይገባም ምክንያቱም ከፍተኛ ሀይል ስላለው የቧንቧዎቹን የመቆየት አቅም ያሳጥራል ብሎም እስከ ማፈንዳት ያደርሳል፡፡ ይህ እንዳይከሰት የሳፕላይ ጋኖች ይገነባሉ፡፡ ይህ ጋን በቱቦዎቹ የሚያልፈውን ውሃ ግፊት በመቀነስና ፈጥነቱን (velocity) ከ 0.5-2 m/s በማድረግ እና ወደ ቱቦዎቹ የሚገባን ሃይል በመቀነስ (Energy dissipate ) ቱቦዎቹ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ያስወግዳል፡፡ ይህ ጋን ከፍ ባለ ቦታ ይተከላል ነገር ግን ከፍታው ከService reservoir ያነሰ ነው።
| Technical Parameter / ባህሪ | Verified Value / ዝርዝር መረጃ |
|---|---|
| Product Name / የምርት ስም | የውሃ ጋኖች (water supply Reservoir) |
| Item Code / SKU | CON-22394 |
| Stock & Availability / ክምችት | In Stock / ወዲያውኑ ማድረስ ይቻላል (Addis Hubs) |
| Delivery Option / ትራንስፖርት | Direct Site Crane Offloading Available (አዲስ አበባ እና ክልሎች) |
General Inquiries
There are no inquiries yet.
Frequently Ordered Together by Site Contractors
Avoid construction delays by adding essential accessories and fasteners to this shipment.
General Construction Safety Helmets & High-Vis Vests
Impact-resistant site safety hard hats and reflective safety waistcoats for site crew.
Heavy-Duty Site Transport Wheelbarrows (100L Capacity)
Seamless deep steel tray with puncture-resistant pneumatic tire for mortar & block hauling.
Braided Heavy-Duty Builder Alignment Nylon String (100m)
Non-sagging vibrant fluorescent string for plumb line and masonry course alignment.
Related products
Granite ግራናይት
Buy or request a quote for Granite ግራናይት in Ethiopia. Confirm specifications, availability, delivery and current price with Conmaret. Call or WhatsApp +251 911 28 3651.






Reviews
There are no reviews yet.