Conmart App

የውጭ ወይስ የአገር ውስጥ ብረት? ለግንባታዎ ትክክለኛውን ምርጫ እንዴት ያደርጋሉ?

Imported vs local steel quality and price

የውጭ ወይስ የአገር ውስጥ ብረት? ለግንባታዎ ትክክለኛውን ምርጫ እንዴት ያደርጋሉ?

ግንባታ ሲጀምሩ ትልቁ ውሳኔ ከብረት ጥራት እና ከዋጋ ጋር የተያያዘ ነው። የውጭ አገር ብረቶች በከፍተኛ ጥራታቸውና በጠንካራነታቸው የሚታወቁ ቢሆንም፣ የአገር ውስጥ ብረቶች ደግሞ ለኢኮኖሚአዊ ሁኔታ አመቺና ለግንባታው ወጪ ቆጣቢ ናቸው።

በኮንማሬት (Conmaret)፣ የሁለቱንም አማራጮች ጥራትና ዋጋ አጣርተን ለደንበኞቻችን እናቀርባለን። ለረጅም ጊዜ የሚቆይና ጠንካራ ግንባታ ለሚፈልጉ የውጭ ብረቶችን፣ በጀት ለሚጠበቅ ግንባታ ደግሞ ምርጥ የአገር ውስጥ ብረቶችን በታማኝነት እናቀርባለን።

• ጥራታቸውን የጠበቁ የውጭ አገር ብረቶች
• አስተማማኝ እና ጠንካራ የአገር ውስጥ ብረቶች
• በጣም ተወዳጅ እና ተመጣጣኝ ዋጋ
• ፈጣን እና አስተማማኝ አቅርቦት

ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *