Uncategorized

Ibrahim Abdo

ስለ አቅራቢው መረጃ

ዮሚ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ.ከፍተኛ ጥራት ያላቸው እና ጠንካራ እንጨት ምርቶን አስመጪና አከፋፋይ ነው። ድርጅታችን ኤምዲኤፍ ፣ ኤችዲኤፍ ፣ ዩቪ ፣ ሳፋሪያን ፕላይ ውድ ፣ ቺፑድ ፣ የኦስትሪያ ጣውላ እና ሞራሌ ፣ እንዲሁም ኪችን ቶፕን ጨምሮ የተለያዩ ምርቶችን በማቅረብ ላይ ያተኩራል። ዮሚ ለጥራት እና ለደንበኛ እርካታ ባለው ቁርጠኝነት በሀገር ውስጥ ገበያ ዋናእኛ ተወዳዳሪ ሆኖ መገኘትን እንደ ራእይ አንግሞ የተመሰረተ ድርጅት ነው። ተለኮአችንም በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የነጨት ምርቶችን በተወዳዳሪ ዋጋ አቅራቢ መሆን ነው። የደንበኞቻችንን የተለያዩ ፍላጎቶች ለማሟላት የላቀ ምርቶችን እና አገልáŒ

አድራሻ:

ስልክ: 0911437001, 0912640251

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *