Uncategorized

Hulalan

ስለ አቅራቢው መረጃ

የሚሸጥ ቤት 140 ካ.ሜ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ኤል ሼፕ ቤት፡ 3 መኝታ ፡ 1 ሠፊ ሳሎን ፡ 2 መታጠቢያ ፡ 1 የዕቃ ክፍል : 1 ኪችን ከነ ኪችን ካቢኔት መኝታ ቤቶቹ ሶስቱም ወለሉ በፐርኬ የተሠራ፡፡ ገላን ከተማ ለመኖሪያ እጅግ በሚመች አካባቢ የሚገኝ:: ዋጋዉ 2.6 ሚሊየን @0944202129

አድራሻ:

ስልክ: 944202129

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *