Uncategorized

Happy T

ስለ አቅራቢው መረጃ

ከስኬት መንገዶች አንዱ እራስን ስለመሆን በስሱም ቢሆን ተነጋግረናል ። ቀጣዩን ደሞ እንመልከት ፦ ለምን ተወለድክ ? ለምን ወደዚህ ዓለም መጣክ ? አሁን በዚህ አለም ላይ ምን እያረክ ነዉ ? መሞትህ አይቀር ከሞትክ በኋላስ ያንተ ነገር እንዴት ነዉ  ? እኔ የዚህ ጽሑፍ ፀሐፊ እነዚህን ጥያቄዎች ለመመለስ ከማምንበት እና የህይወቴ መርህ ከሆነዉ ከክርስቶስ ስለምነሳ ፤ ምን አልባት ነገሩን ወደ መንፈሳዊ እንዳትወስዱት እና ሳይድ እንዳትከቱት ቀድሜ አሳስባለዉ ። 👉 ለስኬት አንዱና ወሳኙ ቁልፍ ነገር ሰዎች እልማቸዉን እና ሃሳባቸዉን እንዲያሳኩ መርዳት እና መቻል ነዉ ። 👉 ለዚህ ደሞ ከእምነታችን ፈፃሚ ከክርስቶስ

አድራሻ:

ስልክ: 0903717173, 0926090971

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *