Uncategorized

Dawit

ስለ አቅራቢው መረጃ

ከፈጣሪ የተሰጦት ውድ ግዜዎትና ጥረው ለፍተው ያገኙት ገንዘብዎ ሳይባክን በኮንስትራክሽን ስራና ዲዛይን እኛን ሳያማክሩ ለተጨማሪ ወጭ እዳይዳረጉ እንላለን። ዴቭ ዲዛይን እና አጠቃላይ የኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት በዘርፉ አንቱ ከተባሉ ባለሞያዎች እና ጥራታቸውን ከጠበቁ እቃዎች ጋር በአዲሱም አመት በዘመነና በተቀላጠፈ መልኩ እርሶን ለማገልገል እየጠበቅኖት ነው። ለኮንደሚኒየም ፣ ለቢሮ ፣ ለአፓርትመት ፣ ለንግድ ሱቅ ከዲዛይን እስከ ፊኒሽንግ በጥራት ሰርተን እናስረክባለን። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ፦ አጠቃላይ የዲዛይን ስራ ፦ የግንባታ ፍቃድ ማስጨረስ ፦ የግንባታ እቃዎች መምረጥና ማማከር ፦ የግንá‰

አድራሻ:

ስልክ: 0901242456, 0913826213, 0926243972

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *