Uncategorized

Dawit Tilahun(Eng.)

ስለ አቅራቢው መረጃ

ዳርት የህንፃ ስራ ተቋራጭ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር DART Building Contractor P.L.C ከ2009 ጀምሮ ስራ ላይ እንገኛለን የህንፃ ግንባታዎችን በሙሉ ኮንትራት ወይም ሰብ ኮንትራት ወስደን በዲዛይኑ እና ስፔስፍኬሽን መሠረት ጥንቅቅ አርገን ሰርተን እናስረክባለን። የ VAT ደረሰኝ እንቆርጣለን የሰራናቸውን ስራዎች ለመጎብኘት ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል። በምንሰራቸው ስራዎች ጥራት፣ ተመጣጣኝ ዋጋ እና የደንበኛ እርካታ መለያችን ነው። የምንሰራቸው ስራዎች * Structural Works ( G+ and villa) * Finishing Works including Interior Design (Gypsum, Ceramic ,Paint, Plumbing, Electric Work) በተጨማሪም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ማሰራት የሚፈልግ ካለ ከበቂ በላይ ልምድ ባላቸው  እና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *