Conmart App

🏠 በህንፃዎ ላይ የሚታዩ ስንጥቆች ስጋት እንዳይሆኑ ይከላከሉ!

የህንፃ ስንጥቅ (Cracks) መንስኤዎች እና መፍትሄዎቻቸው

🏠 በህንፃዎ ላይ የሚታዩ ስንጥቆች ስጋት እንዳይሆኑ ይከላከሉ!

የህንፃ ስንጥቆች በታችኛው ወይም በላኛው ክፍል ላይ ቢታዩም፣ የህንፃውን መዋቅር እና ደህንነት ሊያሰጋ የሚችል አደገኛ ምልክት ሊሆኑ ይችላሉ። እነዚህ ስንጥቆች በአብዛኛው የሚከሰቱት ባልተስተካከለ የአፈር ሁኔታ፣ በውሃ መዝለቅ ወይም ጥራት የሌላቸው የግንባታ ዕቃዎች አጠቃቀም ምክንያት ነው። ስንጥቆችን በወቅቱ አለማስተካከላቸው ለከፍተኛ የህንፃ መናጋት ወይም መፈራረስ ምክንያት ሊሆን ስለሚችል፣ ጥንቃቄ ማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው።

በኮንማሬት (Conmaret) የህንፃዎን ጥንካሬ ለመመለስ እና ለወደፊት ስንጥቆችን ለመከላከል የሚያስችሉ ጥራት ያላቸው የግንባታ መፍትሄዎችን እናቀርባለን።

የምንሰጣቸው መፍትሄዎች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የሲሚንቶ አይነቶች
• ውሃን የመከላከል አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑ ተጨማሪ ግብዓቶች
• ስንጥቅን ለመሙላት የሚያገለግሉ ዘመናዊ እና አስተማማኝ ኬሚካሎች
• ለህንፃ ጥንካሬ ወሳኝ የሆኑ ጥራት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶች

አሁኑኑ ይዘዙን፣ የህንፃዎን ደህንነት በታማኝነት እና ጥራት ካላቸው ዕቃዎች ጋር ይጠብቁ!

ለበለጠ መረጃ፦
📞 ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
🌐 ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *