Conmart App

ሲሚንቶ ለምን “ይፈነዳል”? መንስኤውና መፍትሄው!

ሲሚንቶ ለምን "ይፈነዳል" (Cracking)? መንስኤውና መፍትሄው

ሲሚንቶ ለምን “ይፈነዳል”? መንስኤውና መፍትሄው!

የቤትዎ ወይም የህንፃዎ ሲሚንቶ ስንጥቅና መፈንጠል ሲያሳይ መጨነቅ ተገቢ ነው። ይህ ችግር በግንባታ ወቅት በሚፈጠሩ ስህተቶች ምክንያት የሚመጣና የህንፃውን ጥንካሬና ዕድሜ ሊቀንስ የሚችል አሳሳቢ ጉዳይ ነው።

ሲሚንቶ እንዲፈነዳ የሚያደርጉ ዋና ዋና ምክንያቶችና መፍትሄዎቻቸውን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል፡

• ከመጠን ያለፈ ውሃ መጠቀም — ውሃውን በታቀደውና በታወቀው መጠን ብቻ መጠቀም።
• ጥራት የሌለው ሲሚንቶ መጠቀም — ሁልጊዜም ደረጃውን የጠበቀና ጥራት ያለው ሲሚንቶ መምረጥ።
• በቂ ውሃ አለማጠጣት (Curing) — ሲሚንቶው ሲደርቅ በወቅቱ በበቂ ሁኔታ ውሃ በማጠጣት መጠበቅ።
• ከፍተኛ የፀሐይ ሙቀትና ድርቀት — ሲሚንቶው ከከፍተኛ ሙቀትና ድርቀት እንዲጠበቅ ማድረግ።

ለግንባታዎ ጥራትና አስተማማኝነት ከሚፈልጉት ምርጥ የግንባታ ዕቃዎችን ከኮንማሬት ማግኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃና ለግዢ በሚከተሉት አድራሻዎች ያግኙን።

ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *