suspended scaffolding

suspended scaffolding
ይህ ማሽን የልስን ዊንች (የሰው ዊንች) ተብሎ ሚጠራው በአብዛኛው ለረዣዥም ፎቆች ፊኒሺንግ ስራ ለመስራት እንዲሁም የፅዳት ስራ ለመስራት ምንጠቀምበት ነው ። ፧እስካፎልዲንግ ወይም የእንጨት ርብራብ ማቆም እማይመችበት ቦታ ላይ ከቴራስ በተንጣለለ ካቦ አማካኝነት ለባለሙያው ምቹ ስፍራ በሚፈጥር ነው። ይህ ማሽን ፊኒሺንግ ስራዎችን ለመስራት በዋናነት ምንገለገልበት መሆን ፕላትፎርሙም እስከ 3 ሰው ይዞ ወደ ላይ ና ወደ ታች እየተንቀሳቀሰ እሚሰራ ነው
በማኑዋል (በእጅ) ኦፕሬት ሚደረግና ኤሌክትሪካል ኮንትሮለር ያለዉ አለ።  ግን በማኑዋል ኦፕሬት እሚደረጎት ለአጫጭር ፎቆች ብቻ ነው ምንጠቀምባቸው በጣም አስተማማኝ ስላል ሆነ።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “suspended scaffolding”

Your email address will not be published. Required fields are marked *