suspended scaffolding
Request current price
Find suspended scaffolding on Conmaret with supplier details for product availability, pricing, and ordering support.
suspended scaffolding
ይህ ማሽን የልስን ዊንች (የሰው ዊንች) ተብሎ ሚጠራው በአብዛኛው ለረዣዥም ፎቆች ፊኒሺንግ ስራ ለመስራት እንዲሁም የፅዳት ስራ ለመስራት ምንጠቀምበት ነው ። ፧እስካፎልዲንግ ወይም የእንጨት ርብራብ ማቆም እማይመችበት ቦታ ላይ ከቴራስ በተንጣለለ ካቦ አማካኝነት ለባለሙያው ምቹ ስፍራ በሚፈጥር ነው። ይህ ማሽን ፊኒሺንግ ስራዎችን ለመስራት በዋናነት ምንገለገልበት መሆን ፕላትፎርሙም እስከ 3 ሰው ይዞ ወደ ላይ ና ወደ ታች እየተንቀሳቀሰ እሚሰራ ነው
በማኑዋል (በእጅ) ኦፕሬት ሚደረግና ኤሌክትሪካል ኮንትሮለር ያለዉ አለ። ግን በማኑዋል ኦፕሬት እሚደረጎት ለአጫጭር ፎቆች ብቻ ነው ምንጠቀምባቸው በጣም አስተማማኝ ስላል ሆነ።
General Inquiries
There are no inquiries yet.
Related products
Dangote cement 400 kuntal only for site in Addis Ababa
prim coat/ፕራይም ኮት
Stone King Granite And Marble
We supply construction materilas
ምርጥ የጅብሰም ስራ በተመጣጣኝ ዋጋ
ባዲራ መስቀያ በብቃት እሰራለን
ዳንጎቴ ሲሚንቶ
Granite ግራናይት
Buy or request a quote for Granite ግራናይት in Ethiopia. Confirm specifications, availability, delivery and current price with Conmaret. Call or WhatsApp +251 911 28 3651.







Reviews
There are no reviews yet.