WCFM VERIFIED SUPPLIER ONBOARDING
የዕቃ አቅራቢዎች እና ሻጮች ምዝገባ (WCFM Supplier KYC)
የንግድ ፈቃድዎን፣ የሚያቀርቡትን የእቃ ምድብ እና ከ5ቱ የኮንማርት መጋዘን ማዕከላት የሚገኙበትን ያስመዝግቡ። ሲጸድቅልዎ የራስዎ ሱቅ (Vendor Store) እና "Verified Supplier" ባጅ ያገኛሉ። ለድጋፍ፦ 0963806040
1. የአቅራቢነት ማመልከቻ (Supplier KYC Application)
ነባር አቅራቢ መግቢያ (Vendor Login)
የWCFM አቅራቢዎች ምዝገባ 4 ደረጃዎች
- Application (KYC): የንግድ ፈቃድ ኮፒ፣ የእቃ ምድብ እና ከ5ቱ መጋዘኖች የሚገኙበትን ያስገባሉ።
- Admin Review: የኮንማርት አስተዳደር አቅምና ትክክለኛነትዎን ያረጋግጣል።
- Vendor Store Setup: የራስዎ የሱቅ ገጽ (Vendor Store) ይከፈትልዎታል፤ የዕለቱን የገበያ ዋጋ ያዘምናሉ።
- Verified Supplier Badge: በሁሉም እቃዎችዎ ስር "🛡️ Verified Supplier" ባጅ ለገዢዎች ይታያል።