አውደ ርዕይ
አውደ ርዕይ
ቢልዲንግ አፍሪካ ፡፡አዲስ አበባ
አውደ ርዕዩ የአፍሪካ መንግስታት ኪነህንጻ ምርምርን ግኝት በጨረፍታ የሚያስቃኝ አስደማሚና ልምድ የሚቀሰምበት ሲሆን በተለያዩ የስነጥበብ እልፍኖች በተለያየ ግዜ ለተመልካች ይቀርባሉ፡፡
ሚያዝያ 21-22፣ 2015 መስቀል አደባባይ በሚገኘው አዲስ አበባ ቤተ መዘከር፡፡
ሚያዝያ 24-25 2015 ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው ክሪኤቲቭ ሀብ፡፡
ሚያዝያ 27 2015 አለ የስነጥበብና ንድፍ ትምህርት ቤት ስድስት ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፡፡
አንዳያመልጥዎ፡፡
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ +251-911-869-407
በዚህ ኢሜይል ይጻፉ፡፡ [email protected]
ምንጭ፡፡ @NarcHomeArchitecture
@ethiopianarchitectureandurbanism






Reviews
There are no reviews yet.