የቤትዎ ዋጋ እንዲጨምርና ይበልጥ ማራኪ እንዲሆን ይፈልጋሉ?
የቤትዎ ዋጋ እንዲጨምርና ይበልጥ ማራኪ እንዲሆን ይፈልጋሉ?
ቤትዎ ለሽያጭም ሆነ ለኪራይ ሲዘጋጅ ዋጋው እንዲጨምር ማድረግ ትልቅ የኢኮኖሚ ትርፍ ነው። ለዚህም መሰረታዊ በሆኑት የግንባታ እና የማስገመጃ ዕቃዎች ላይ ጥራት ላይ ያተኮረ ኢንቨስትመንት ማድረግ ወሳኝ ነው። ጥራት ያላቸው ቁሳቁሶችን በመጠቀም ቤቶን ዘመናዊና ለዓይን ማራኪ ማድረግ ይችላሉ።
የቤትዎን እሴት ከፍ የሚያደርጉ ዋና ዋና ነገሮች፦
• ዘመናዊና ጥራት ያላቸው የወለል መሸፈኛዎች
• ለቤትዎ ውበት የሚሰጡ ማራኪ የኤሌክትሪክ መብራቶች
• ለረጅም ጊዜ የሚቆዩና ጥራት ያላቸው የቤት ቀለሞች
• ዘመናዊና ውብ የሽንት ቤትና የኩሽና ማሳመሪያዎች
• ጠንካራና ለውበት ተስማሚ የሆኑ የጣራ መሸፈኛዎች
እነዚህን ሁሉ ጥራት ያላቸውን የግንባታ ዕቃዎች በአንድ ቦታ ከሚያገኙበት ኮንማሬት (Conmaret) ይዘዙ። ቤቶን በውበትና በጥራት ለመገንባት እኛን ይምረጡ!
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





