ለግንባታዎ ወጪን ለመቀነስ ሲሚንቶን በብዛት መግዛት ብልጥ ምርጫ ነው!
ለግንባታዎ ወጪን ለመቀነስ ሲሚንቶን በብዛት መግዛት ብልጥ ምርጫ ነው!
የግንባታ ስራ ሲጀምሩ ዋነኛው ስጋት የቁሳቁስ ዋጋ መናር እና የአቅርቦት እጥረት ነው። ሲሚንቶን በብዛት መግዛት ግን ይህንን ስጋት ከመቅረፉም በላይ ለግንባታዎ የፋይናንስ ፕላን እንዲኖርዎት ይረዳል። በኮንማሬት (Conmaret) ጥራት ያላቸውን ሲሚንቶዎች በጅምላ ዋጋ በማቅረብ፣ የግንባታ ወጪዎን እንዲቀንሱ እና የረጅም ጊዜ እቅድዎን እንዲሳካ እናግዝዎታለን።
በብዛት ሲግዙ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦
• ከፍተኛ የጅምላ ቅናሽ ማግኘት፤
• ከወቅታዊ የዋጋ መናር መከላከል፤
• ለግንባታዎ ቀጣይነት ያለው አቅርቦት ማረጋገጥ፤
• የትራንስፖርት እና የአቅርቦት ስራን ማቅለል፤
በኮንማሬት ጥራት ያላቸውን ሲሚንቶዎች በታላቅ ቅናሽ እና በፍጥነት አቅርበን እናደርሳለን። ዛሬውኑ ይዘዙ፣ ግንባታዎ በሰላም እንዲጠናቀቅ እኛን ይምረጡ!
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





