Conmart App

🏗️ የግንባታ እውቀትዎን ይፈትኑ! ልዩ የጥያቄና መልስ መድረክ!

የግንባታ እውቀትዎን ይፈትኑ - ጥያቄና መልስ

🏗️ የግንባታ እውቀትዎን ይፈትኑ! ልዩ የጥያቄና መልስ መድረክ!

የግንባታው ዘርፍ ጥራትና ዘላቂነት የሚረጋገጠው በትክክለኛ እውቀትና ጥንቃቄ ላይ ነው። ስለ ግንባታ ቁሳቁሶች፣ ስለ አፈጻጸም ስታንዳርዶች እና ስለ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ምን ያህል ያውቃሉ? ኮንማሬት (Conmaret) የእውቀት ደረጃዎን ለመፈተሽ የሚያስችል አዝናኝና አስተማሪ የጥያቄና መልስ መርሃ ግብር ይዞላችሁ ቀርቧል።

በዚህ መርሃ ግብር ላይ በመሳተፍ እውቀትዎን ማዳበር፣ የሌሎችን ልምድ ማካፈል እና በዘርፉ ያሉ አዳዲስ ለውጦችን መከታተል ይችላሉ። ጥያቄዎቹ ለባለሙያዎችም ሆነ ለግንባታ ዕቃ ገዢዎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንዲያገኙ ታስበው የተዘጋጁ ናቸው።

የዚህ መርሃ ግብር ጥቅሞች፦
• የቁሳቁስ ጥራትን የመለየት ብቃት ማዳበር
• የአወቃቀር ስታንዳርዶችን መገምገም
• አዳዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን ማወቅ
• ከዘርፉ ባለሙያዎች ጋር መስተጋብር መፍጠር

ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *