Blog
ለጥራትና ለጥንካሬ ግንባታ፣ ትክክለኛ የሳይት ቁሙጥጥር ወሳኝ ነው!
ለጥራትና ለጥንካሬ ግንባታ፣ ትክክለኛ የሳይት ቁሙጥጥር ወሳኝ ነው!
የኮንስትራክሽን ሥራዎች ጥራታቸውን የጠበቁና ዘላቂ እንዲሆኑ የሳይት ቁጥጥር ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የሥራ ሂደቱን፣ የቁሳቁስ አጠቃቀምንና የደህንነት መስፈርቶችን በቅርበት መከታተል የግንባታውን ውጤታማነት ከማረጋገጡም በላይ፣ ብክነትን ለመቀነስና የሥራ ወጪን ለመቆጠብ ይረዳል።
በኮንማሬት፣ የሳይት ቁጥጥር ሂደት ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የግንባታ መሣሪያዎችንና ዕቃዎችን እናቀርባለን። ትክክለኛውንና ደረጃውን የጠበቀ ቁሳቁስ መምረጥ፣ ለቁጥጥር ሥራው ስኬትና ለግንባታው ጥንካሬ የመጀመሪያውና ትልቁ እርምጃ ነው።
• ጥራታቸው የተረጋገጠ የግንባታ ግብዓቶች
• ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚውሉ መሣሪያዎች
• በታማኝነትና በታቀደ ዋጋ የሚቀርቡ ምርቶች
• ፈጣንና አስተማማኝ አቅርቦት
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





