ሲሚንቶ ሲገዙ ጥራት እንዳይጎድል ምን ማወቅ አለብዎት?
ሲሚንቶ ሲገዙ ጥራት እንዳይጎድል ምን ማወቅ አለብዎት?
“ለምን አንዳንድ ሲሚንቶ ቶሎ ይደርቃል?” ለሚለው ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ምርቱን በጥንቃቄ መመርመር ነው። አንዳንድ ሲሚንቶዎች ያለአግባብ በቶሎ መድረቃቸው ወይም ጥራት ማጣታቸው ለግንባታው ስራ መስተጓጎልና ለወደፊት መሰረተ ልማት ስጋት ሊሆን ይችላል። ይህ አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው በምርት ጥራት ጉድለት ወይም አከማችተው በቆዩበት ሁኔታ ምክንያት ነው።
በኮንማሬት (Conmaret) ግን ጥራታቸውን የጠበቁና ለግንባታዎ አስተማማኝነትን የሚሰጡ ምርጥ ብራንዶችን በተመጣጩ ዋጋዎች እናቀርባለን። የእኛ ምርቶች የሚከተሉትን ጥቅሞች ይዘዋል፦
• ከፍተኛ ጥንካሬ ያላቸውና ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶች
• ፈጣንና አስተማማኝ የማድረስ አገልግሎት
• ለግንባታዎ የሚሆን ትክክለኛ ምርትን ማቅረብ
ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ ይደውሉልን፦
ስልክ፡ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፡ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





