ለስኬታማ ግንባታ ትክክለኛ ተቋራጭን እንዴት መምረጥ ይቻላል?
እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ልዩ አቅርቦት!
ለስኬታማ ግንባታ ትክክለኛ ተቋራጭን እንዴት መምረጥ ይቻላል? ህንፃ ወይም ቤት መገንባት ትልቅ የገንዘብ እና የጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ ትልቁን ውሳኔ የሚወስዱት ግንባታውን የሚያከናውነውን ተቋራጭ በመምረጥ ረገድ ነው። ተገቢውን ጥንቃቄ ካላደረጉ በገንዘብ ብክነት፣ በስራ መዘግየት እና በጥራት ጉድለት ለከፍተኛ ኪሳራ ሊዳረጉ ይችላሉ። ስለዚህ፣ ተቋራጭ ከመቅጠራችሁ በፊት ሊታወቁ የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች፦ • ያለፈ የስራ ልምድ እና የባለሙያ ብቃት
• ቀደም ሲል የሰሩዋቸው ግንባታዎች ጥራት እና ሁኔታ
• የቁሳቁስ አቅርቦት አቅምና ታማኝነት
• ግልጽ የሆነ የዋጋ ዝርዝር እና የውል ስምምነት አያያዝ ለግንባታ የሚያስፈልጉ ጥራት ያላቸውን የግንባታ ዕቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ኮንማሬትን (Conmaret) ይምረጡ። ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





