Conmart App

⚡️ ለቤትዎ እና ለግንባታ ፕሮጀክትዎ አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ገመዶች!

Blue Nile cable price list

⚡️ ለቤትዎ እና ለግንባታ ፕሮጀክትዎ አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ገመዶች!

የኤሌክትሪክ ስራ ላይ ጥራትና ደህንነት ቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት። የብሉ ናይል (Blue Nile) ኬብሎች ለረጅም ጊዜ አገልግሎት እንዲሰጡና ለኤሌክትሪክ አደጋ መጋለጥን ለመቀነስ በሚያስችል ከፍተኛ ጥራት ተሰርተው የተዘጋጁ ናቸው።

በኮንማሬት (Conmaret) የግንባታ ዕቃዎች ገበያ፣ ጥራታቸውን የጠበቁ የብሉ ናይል ኬብሎችን በወቅታዊና ዝቅተኛ ዋጋ አቅርበንላችኋል። ሁሉንም አይነት የኬብል አይነቶች እና ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር ማግኘት ትችላላችሁ።

• ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያላቸውና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ፤
• ለቤት፣ ለቢሮ እና ለትላልቅ ግንባታዎች ተስማሚ የሆኑ፤
• የኤሌክትሪክ አደጋን የመከላከል ብቃት ያላቸው፤
• በታመነ የዋጋ ዝርዝርና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኙ።

ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ለማድረግ፦
📞 ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
🌐 ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *