Uncategorized

BINI conmart💯🆗

ስለ አቅራቢው መረጃ

🏠🏠Mg and time prime coat🏠🏠 ለምን ተመራጭ ሆነ ✅ልስን ሳያስፈልግ ብሎኬትና እስላብ ላይ ስለምንጠቀመው ✅ የልስን እና የጂፕሰም ስራን በአንድላይ ሰለሚሰራ ወጪን በጣም ይቀንሳል ✅በ 48ሰዓት ውስጥ ደረቆ ለቀለም ቅብ ዝግጁ ስለሚሆን ጊዜን ይቆጥባል ✅ምንም አይነት የመሰንጠቅ ባህሪ የለውም ✅ውሀ ማጠጣትም ሆነ እስኪደርቅ መጠበቅ አያስፈልገውም ✅ምንም ኬሚካል ስለማይገባበት ባለሙያወች ላይ ምንም ዓይነት የጤና ጉዳት አያስከትልም ✅ባሉበት ቦታ እናመጣለን ✅ካስፈለገ ባለሙያም እናቀርባለን ✅የራሳችሁ ባለሙያም ካላችሁ እቃ አቅርበን እናሰለጥናለን ✅የዘመኑ የቴክኖሎጂ ውጤት በሀገራችን የመጀመራያ የሆነውን Mg and time

አድራሻ: Kality

ስልክ: 0911174950, 0937926913, 0937926914, 0939610089

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *