Conmart App

የመሠረት ግንባታ ጥንካሬ የሚጀምረው ከጅምሩ ነው! 🏗️

ለምንድነው መሠረት ተቆፍሮ ካለቀ በኋላ ወዲያው ኮንክሪት (Lean) የሚፈስበት?

የመሠረት ግንባታ ጥንካሬ የሚጀምረው ከጅምሩ ነው! 🏗️

መሠረት ተቆፍሮ ካለቀ በኋላ ወዲያውኑ የሊን (Lean) ኮንክሪት መፈስ ለምን አስፈለገ? አፈር ተረክቦ በቆየ ቁጥር የመሬቱ እርጥበት እና የኬሚካል ይዘት ዋናውን የሕንፃ መሠረት የመጉዳት ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ይህንን ሥጋት ለመቀነስና ግንባታው ጥራቱን የጠበቀ እንዲሆን ሊን ኮንክሪት ወሳኝ ሚና አለው።

ይህ ሂደት ለዋናው መሠረት ጥንካሬ የሚከተሉትን ጥቅሞች ይሰጣል፦
• የመሬቱን እርጥበት በመከላከል የኮንክሪት ጥራትን ይጠብቃል።
• ለብረታ ብረቶች እና ለፎርምወርክ ሥራ ንጹሕና ጠፍጣፋ ወለል ይፈጥራል።
• አፈር ከዋናው ኮንክሪት ጋር ተቀላቅሎ የኮንክሪቱን ጥራት እንዳይቀንስ ይከላከላል።

ለማንኛውም የግንባታ ዕቃዎች ፍለጋ ወደ ኮንማሬት ይምጡ፤ ጥራትንና ተመጣጣኝ ዋጋን በአንድ ላይ ያገኛሉ።

ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *